ቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር
ኢንዱስትሪ ልማት ጽህፈት ቤት

ስለ እኛ

ስለ ታሪካችን፣ ተልዕኮአችን እና ከስራችን ጀርባ ስላሉት ሰዎች ይወቁ

የቢሮ አወቃቀር

የጽህፈት ቤታችን ድርጅታዊ ገበታ

የቢሮ አወቃቀር

የእኛ አመራር

የኢንዱስትሪ ልማትን ለመደገፍ ተልዕኮአችንን የሚመሩትን ቡድን ያውቁ

ብርሃኔ ስለሺ HEAD
ብርሃኔ ስለሺ
የኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ
አህመድ አሊ DEPT
አህመድ አሊ
የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ አስተባባሪ
አታክልቲ ተወልደ DEPT
አታክልቲ ተወልደ
የፋስሊቴሽን እና ካይዘን ትግበራ ዘርፍ አስተባባሪ
ራዕይ እና ተልዕኮ

ራዕያችን & ተልዕኮአችን

ራዕያችን

ራዕያችን

የአምራች ኢንዱስትሪውን ምርትና ምርታማነት ወደ ላቀ ደረጃ በማሳደግ በ2023 የከተማዋን የብልፅግና ተምሳሌትነት ተረጋግጦ ማየት።

ተልዕኮአችን

ተልዕኮአችን

መንግስታዊ ድጋፎችን በመስጠት፣ የሙያና ቴክኒካል ምክር ድጋፍ በማድረግ እና የጥራትና ምርታማነት ማሻሻያ ድጋፍ የካይዘን አገልግሎት በመስጠት አምራች ኢንዱስትሪዎች በምርትና ምርታማነት ብቁና ተወደዳሪ እንዲሆኑ ማስቻል።

እሴቶቻችን

The principles that guide every decision we make

01
አዳዲስ ፈጠራ ማመንጨት
02
ለለውጥ ዝግጁ መሆን
03
ጠንካራ የስራ ባሕል
04
ቅንጅታዊ አሰራርን ማጎልበት
05
የምርታማነት ባህል
06
በእውቀት መምራት
07
ፍትሃዊነት

ያግኙን

ለእርዳታ ዝግጁ ነን። ማንኛውንም ጥያቄ ወይም ጥያቄ ይላኩልን።

አግኙን
ይደውሉልን ኢሜይል ይላኩልን አገልግሎቶች አግኙን